Addis Zemen (Apr 12, 2026)
የመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ደባ/0012/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በ1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫ ፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኘበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||
|
ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
አቶ እዮብ አዱኛ |
ቡራዩ |
አቶ አዱኛ ተካ ሆርዶፋ |
ቡራዩ |
09 |
Bur inv/Do Bu/1309/2012
|
2159 |
ትምህርት ቤት |
14.507,68 |
ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-6:00
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ከፍያ ማዘዣ(CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ተጫራቹ የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30-3፡00 ሰዓት አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መፃህፍት አካባቢ በሚገኘው የዳሽን ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ቀጠና ፅ/ቤት በመገኘት ቤለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን ከ3፡00-6፡00 ሰዓት የሚሸጠዉን ቤት መጎብኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-70-4519 ወይም 011-1 70~45-49 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.