ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Apr 12, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ከዚህ በታች የተመለከተዉን የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ በአለበት ሁኔታ ይሸጣል

ተ.ቁ

የንብረቱ ባለቤት

የሚሸጠዉ ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የቦታ ስፋት

 

የጨረታዉ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቦታ

 

ቀን

ሰዓት

 

ከተማ

ወረዳ

 

1

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

መኖሪያ ቤት

 

ምዕራብ አባያ

 

ብርብር

መኖሪያ ቤት

 

የቦታ ስፋት 300 .

1,00,000.00 (አንድ ሚሊዮን ብር)

ግንቦት 3/2018

 

ጠዋት 5:00

 

አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ሀይል ቪዥንፈንድ ዋና መስሪያ ቤት ወይም ምዕራብ አባያ ቪዥንፈንድ ቅርንጫፍ

 

ማሳሰቢያ

1.ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2- አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ /ቤት በምዕራብ አባያ ቅርንጫፍ አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4.በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤ቫት፤ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።

5- ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር 011 673-3674 መደወል ይችላሉ።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *