Addis Zemen (Apr 13, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኦዳዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ ጋዜጣ እንድወጣ ሰለመጠየቅ ይሆናል ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰዉ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የስራና ክህሎት ቢሮ ካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ኦዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ።
በዚህ መሰረት፡–
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT ምዝገባ ሴርትፍከት እና የ2018 ዓ/ም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የምችሉ፡፡
2. ተጫራቾች የግንባታ ስራ BC/GC ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ መልካም ስራ አፈጻፀም ማቅረብ የምችሉ፡
3. ተጫራቾች የ 150,000 ብር /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ CPO ማቅረብ አለበት፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ሰነድ የማይመለስ 2000 /ሁለት ሺህ ብር/ በመክፈል በቢሯችን ግ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል ።
5. ጨረታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21/ሃያ አንድ/ ለተከታታይ ቀን ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል።
6. ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ሞልተው ኦርጅናሉንና ሁለቱን ኮፒ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 / ሃያ አንድ / ለተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን በቢሯችን ግን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ጥር 07 ማስገባት ይቻላል ።
7. ጨረታው 2ኛ / ገያ ሁለተኛ / ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ ከቀኑ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል ።
8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም በተባለው ሰዓት ይከፈታል።
9, ጨረታ የምክፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ይከፈታል
10. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኦዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ እንድወጣ እንጠይቃለን።
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የሥራና ክህሎት ቢሮ