Government (Apr 14, 2026)
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b267e6ea-c300-41da-9407-87625f683e91/open
Invitation to Bid
የግንባታ እቃዎች ግዥ
Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0885-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Lot Information
- Object of Procurement: የግንባታ እቃዎች ግዥ
- Description: Lot 53 procurement of PRE PAINTED corrugated iron sheet 4kg/pcs and nail (DEMD)
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Apr 18, 2026, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Apr 23, 2026, 10:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Apr 23, 2026, 10:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Eligibility Documents:
| Factor | Criteria |
|---|---|
| የገንዘብ አይነት |
ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ |
| Factor | Criteria |
|---|---|
| የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት |
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
|
| ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
|
| የጥቅም ግጭት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣ |
| ዜግነት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
|
| የንግድ ፈቃድ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ |
| Factor | Criteria |
|---|---|
| የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ |
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡
|
| ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ |
በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ
|
| የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ |
ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት:: |
| ዋስትና |
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
|
| የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ |
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣
|
| የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት |
በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት |
Bid Security Amount: 2,000,000 ETB
Bid Security Form For MSE: CPO, Bank_Guarantee,
Bid Security From for Foreign Bidders: CPO, Bank_Guarantee,
Bid Security Form For Local Bidders: CPO, Bank_Guarantee,
Notice:
- Terms and Conditions: 1. የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ቱምት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ፕሮጀክቱ ባለበት ስፍራ ነው፡፡ 2. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን የዕቃ መስፈርቶች በሙሉ ማሟላት አለባቸው። 3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ግዴታዎች የማሟላት ግዴታ አለባቸው፡፡ 4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ኦሪጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጃንሜዳ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ቡድን በአካል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡. 5. ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታውን ሳምፕል ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ማቅረብ አለባቸው 6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ቢያንስ 80% የሚሆነውን የዕቃ ዓይነት ናሙና ማቅረብ አለበት፤ ይህ ካልሆነ ግን ከጨረታው ውጪ ይሆናል። 7. ማንኛውም ተወዳዳሪ አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ ውል በገባ በሃያ ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት፡፡ 8. የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም፡፡ 9. ማንኛውም ተጫራች ቴስት ሪፖርት እና የጥራት ሰርተፊኬት ለሚያፈልጋቸው ዕቃዎች ቴስት ሪፖርትና የጥራት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡ 10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132
Address:
- Procuring Entity: Ministry of Defense Engineering Main Department , Ministry of Defense
- Country: Ethiopia
- Town: AA
- Street: Janmeda
- Room Number: 16
- Telephone: +251111230132
- Email: mulaturoro2015@gmail.com
- Po Box: —
- Fax: —