ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉል CCTV Surveillance System for Warehouse በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉል CCTV Surveillance System for Warehouse በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል


Reporter (Apr 15, 2026)

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

Commercial Nomminees PLC

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/29/18

ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ /የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉል

 CCTV Surveillance System for warehouse በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል::

 በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ፣ የቲን ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ .. እና የዕቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 200-600 እንዲሁም ከሠዓት 700-1100) እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 200-600 ሠዓት ማግኘት ይቻላል:: የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ... ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል::

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2018 . 400 ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ ዕለት 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል::

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-1-569992

አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *