የአዊ ብሔ/ ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የአዊ ብሔ/ ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ


Be'kur (Apr 13, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ ከሳሽ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ ተከሳሽ ንብረት የሆነው በአገው ግ/ቤት ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኝ አዋሣኙም በምሥራቅ ግብርና ጽ/ቤት፣ በምዕራብ ውዴ ባህብል እና ኢትዮ ቴሌኮም፣ በደቡብ መንገድ፣ የሚያዋስነውን የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 3,464.529.30 (ሶስት ሚሊዮን አራት መቶ ስልሳ አራት ሽህ አምስት መቶ ሃያ ዘጠኝ ብር ከሰላሳ ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ከሚያዚያ 05/2018 ዓ/ም እስከ ግንቦት 06/2018 ዓ/ም ድረስ በጋዜጣ በማዋል የጨረታ አሸናፊውም 1/4ኛውን በማስያዝ ግንቦት 07/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 በመገኘት ፤ የቤቱ ይዞታ በከተማው ማስተር ፕላን መሰረት በምሥራቅ እና በምዕራብ መንገድ የሚነካው መሆኑን አውቀው መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው በመገኘት መጫረት የሚትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል።

የአዊ ብሔ/ ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *