Be'kur (Apr 13, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በግምጃ ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል በጌትነት ዳኛው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት መነሻ ዋጋውን 2,569,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ብር) በጨረታ ስለሚሸጥ ከሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ግንቦት 05/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡30 እንዲሽጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት