Addis Zemen (Apr 18, 2026)
በድጋሚ የወጣ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን /prostaglandin hormone/ ግልጽ የጨረታ ማ/ቁጥር 136/18
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
|
1 |
የዘርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone) |
ዶዝ
|
30,000 |
40,000
|
9:00
|
9:05
|
በመሆኑም በንግዱ ሥራ ዘርፍየታደሰ ፈቃድ ፤የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርባታል።
- በተጫራቾች የሚያቀርባው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ፤ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና እና በጥሬ ገንዘብ ያስያዙባትን ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠባት ቀን 10/08/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 ለሰነድ በመክፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኛው ክልል ግብርና ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ (ፕሮፎርማ) በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 19/08/2018 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘገጃት በቢሮው ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- የጨረታው ሳጥን 19/08/2018 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሸጎ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫረቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል።
- ቢሮው ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ 046-554-1461 ይጠቀሙ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ