በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለተማሪዎች የሚሰጥ የንፅህና መጠበቂያ Rose ሞዴስ 3,100/ሶስት ሺህ አንድ መቶ/ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለተማሪዎች የሚሰጥ የንፅህና መጠበቂያ Rose ሞዴስ 3,100/ሶስት ሺህ አንድ መቶ/ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 22, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ /ቤት ለተማሪዎች የሚሰጥ የንፅህና መጠበቂያ Rose ሞዴስ 3,100/ሶስት ሺህ አንድ መቶ/ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች

1. በጨረታው ለመወዳደር የሚያበቃቸው በሥራ ዘርፉ ፈቃድ ያላቸውና የታደሰ የዘመኑ ንግድ ስራ ፈቃድ መኖር አለበት

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት መቅረብ አለበት

3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት መኖር አለበት

4. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር / በመክፈል ከድርጅታችን መውሰድ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ 2% በባንክ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ አምስት /5/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በሚያስገቡበት ጊዜ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው የንፅህና መጠበቂያ Rose ሞዴስ አይነት አንድ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

8. ጨረታውን አሸናፊ ድርጅት ለተማሪዎች የሚሰጥ የንፅህና መጠበቂያ Rose ሞዴስ ውል ከተፈራረመበት ዕለት ጀምሮ 2 /ሁለት/ ቀናት ውስጥ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም በራሱ ትራንስፖርት ማስተባበሪያ /ቤታችን ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

9. የሞዴሶቹ ብዛት በሚሰጠው ዋጋ መሰረት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል።

10. ጨረታው ሚያዚያ 20 ቀን 2018 . 600 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከሰዓት በኋላ 800 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-1-14-29-48 መጠየቅ ይቻላል።

13. CPO የሚሰራበት ስም EOC-CFAO Genete Eyesus Child and Family Development Program Coordination Office በሚል ይሆናል።

አድራሻ

በየካ / ወረዳ 1 ከገነተ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ ወደ ፈረንሣይ ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ሚያዚያ 23 /ቤት ሳይደርሱ ከሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤታችን በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

በኢ//// ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *