Addis Zemen (Apr 22, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የጎንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለአን/ወ/ግብረና ደ/አ/ጥ/ህ/ጽ/ቤት ግቢ አጥር በግልጽ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፤
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች በጨረታ ብቁ የሚያድርጋቸው፤
- ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በግንባታ ሥራ ህጋዊ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ተቋራጮች አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት፤ የዘመኑን 2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ተቋራጮችን ይጋብዛል።
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በአን/ወ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ ቁ 11 መረከብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናልና እያንዳንዱን ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
- ተጫራቾች 50000 /ሃምሳ ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ/CPO/ማቅረብ የሚችል/ትችል።
- ከአሰሪ መ/ቤት የሳይት ምልከታ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
- ጨረታው በ22ኛ ሥራ ቀን በጧቱ 4/አራት ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 8/ስምንት ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
ማሳሰቢያ
- መ/ቤቱ ተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታ ከፈታ ወቀት ተጫራቾች ወይንም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም።
- ለበለጠ ማብራሪያ አን/መ/ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ር ሥራ ሂደት መጠየቅ ይቻላል።
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ጽ/ቤት