ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Apr 22, 2026)

ሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት

አድራሻ

የይዞታው ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የይዞታው ስፋት (በካ.)

የይዞታው አይነት የሚሰጠው አገልግሎት

ቀን

ሰዓት

1

ኡመር ፈራሃ አሊ

ካሉብ

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል  መንግስት ጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 12

24633/2016

333 .

የመኖሪያ አገልግሎት

2,757,529.96

14/9/2018

3:00-4:00

2

ኑር ሂርሲ ኢስማኤል

ዋርዴር

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል መንግስት ዋርዴር ከተማ አስተዳደርቀበሌ 01

XDhmw/816/2011

 

7584 .

የንግድ አገልግሎት

3,097,749.795

 

14/9/2018

4:00-5:00

3

አብዱላሂ አህመድ ጅምዓሌ

አረፋ

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል መንግስት ዶሎ አዶ ከተማ ቀበሌ 03

0346002

 

3735 .

 

የመኖሪያ ግንባታ

 

14,963,790.6

 

14/9/2018

5:00-6:00

 በመሆኑም፡

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጫረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣዉ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ዉስጥ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
  2. የንግድ ማሕበራትን ወክሎ ለመጫረት የማሕበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ ስነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  3. ሐራጁ በጅግጅጋ ከተማ ከበሌ 07 ሐረር ኬላ አከባቢ በሚገኘዉ የጅግጅጋ ዲስትሪክት ዋና /ቤት ጊቢ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈው ንብረት ላይ በህጉ አግባብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚከፈል ከሆነ ይህንኑ ታስቦ የሚከፍል ይሆናል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀ መጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  6. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱን በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።
  7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር+251-252784704 +251911911090+251989971099 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት አረፋ ቅርንጫፍ ህንፃ 1 ፎቅ ላይ በሚገኘው የህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *