ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ለቢሮ የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት የሚውሉ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ለቢሮ የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት የሚውሉ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Apr 22, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0047-2018-PUR
  • Object of Procurement: ለቢሮ የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት የሚውሉ ግዥ –LOT – 046 – 2018-PU
  • Description: ለቢሮ የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት የሚውሉ ግዥ –LOT – 046 – 2018-PU
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Republican Guard
  • Clarification Request Deadline: Apr 22, 2026, 8:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Apr 23, 2026, 8:44:39 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ተጫራቾች እቃዎቹ በእጃቸው ላይ የሌለ ከሆነ በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ እንዲሁም ያልሆነ ዋጋ በመሙላት ጨረታውን የሚያስተጓጉሉ ከሆነ በህግ እንደሚጠየቁ ማወቅ አለባቸው።
  2.  ምክንያቱም በበስህተት ነው የሞላነው እያሉ ጨረታ በመስተጓል ላይ ለስራ እንቅፋት የሚሆኑ ብዙ ተጫራቾች ስላጋጠሙ በጥንቃቄ ይሞላ በህግ እንጠይቃለን።
  3. ተጫራቾች ካሽ ሪጀስተር ከሌላችሁ የእጅ በእጅ ደረሰኝ የምትጠቀሙ ከሆነ ብርሃንና ሠላም የታተመ ባር ኮድ ያለው መሆን አለበት ግዴታ ነው ይህን ማቅረብ የማይችል መጫረት አይችልም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *