ሰላም ሚኒስቴር ላፕ ቶፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሰላም ሚኒስቴር ላፕ ቶፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Apr 24, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MoP-NCB-G-0031-2018-PUR
  • Object of Procurement: ላፐ ቶፐ ግዥ 2018
  • Description: ላፐ ቶፐ ግዥ 2018
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Peace
  • Clarification Request Deadline: Apr 23, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Apr 27, 2026, 8:30:00 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ማሳሰቢያ የአቅራቢው ብቃት እና የዋስትና ግዴታዎች (Mandatory Requirements) እነዚህ ነጥቦች አቅራቢውን በህግ የሚጠምዱና ትክክለኛውን ተወዳዳሪ የሚለዩ ናቸው።
  2. Manufacturer Authorization (MAF): ተወዳዳሪው ከህጋዊ ከአምራቹ ወይም በኢትዮጵያ ካሉ ህጋዊ ተወካዮቻቸው የተሰጠ፣ ትክክለኛነቱ ሊረጋገጥ የሚችል የአምራች ፈቃድ ደብዳቤ (Original MAF) ማቅረብ ይኖርበታል።
  3. Warranty: ለሁለቱም ምርቶች ቢያንስ 2 ዓመት (24 ወራት) ሙሉ የሃርድዌር እና የሶፍትዌር ዋስትና (Comprehensive Warranty) መሰጠት አለበት። ዋስትናው የምርት ጉድለቶችን (Factory Defects) ሁሉ ማካተት ይኖርበታል። 
  4. Maintenance Center: አቅራቢው በአምራቹ እውቅና የተሰጠውና በቂ መለዋወጫ (Spare parts) ያለው የጥገና ማዕከል በአዲስ አበባ ውስጥ ያለው መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
  5. Product Authenticity: የሚቀርቡት ምርቶች አዲስ (Brand New) እና ያልታደሱ (Non-Refurbished) መሆን አለባቸው። የቁጥጥር ቁጥራቸው (Serial Number) በአምራቹ ድረ-ገጽ ላይ ትክክለኛነቱ መረጋገጥ አለበት።
  6. Delivery Period: ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 የሥራ ቀናት ውስጥ ዕቃዎቹን ገቢ ማድረግ የሚችል መሆን አለበት።
  7. The organization have the right to cancelled partially or completely the bid

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *