በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የኤሌክትሪክ መኪናዎች ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የኤሌክትሪክ መኪናዎች ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 24, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 14/2018

በቂርቆስ //አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ /ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ /ከተማ አስተዳደር የኤሌክትሪክ መኪናዎች ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1በኤሌከትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ
  • ሎት 2በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት መኪና አውቶ ሞቢል

በመሆኑም ተጫራቾች፡

  1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር/tin no/ እና የተጨማሪ እሴት ታከስ ሰርተፊኬት ያለቸው።
  2. ለሚወዳደሩባቸው አገልግሎት ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00/ ሃምሳ ሺህ/ በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  3. የጨረታው ሰነድ አቀራረብ 1 ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል 1 ቴከኒካል ሰነድ ኮፒ፣1 ፋይናንሽያል ሰነድ ኦሪጅናል እና 1 የፋይናንሽያል ሰነድ ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም 1 ሲፒኦ ለብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
  4. የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው የቂርቆስ ከፍለከተማ አስተዳደር ህንፃ 9 ፎቅ የዋና ስራ አስፈፃሚ /ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመከፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ የስራ ቀን በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 430 ላይ ጨረታው ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ላይ እንደ ማሳሰቢያ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊትለፊት የቂርቆስ ክፍለከተማ

አስተዳደር 9 ፎቅ ስልክ 0115548264 /0118-69-43-66

የቂርቆስ //አስተዳደር /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *