በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 24, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕ/ኢት///መንግስት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዚህ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚያስፈልጋቸው ነጥቦች

  • በዘርፉ የታደሰ የሙያና ንግድ ፍቃድ ያለዉና ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የንግድ መለያ ቁጥር ያለውና ፎቶ ኮፒ መረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የጨረታ ውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ወይም ጥሬ ገንዘብ ወይም ቼክ ብር 10,000 አስር ሺህ ብር/ማስያዝ የሚችል
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የሰነድ ሽያጭ የማይመለስ 300 ብር (ሦስት መቶ ብር) ብቻ መክፍል መቻል ይኖርበታል።
  • ከሚያገኘው ገንዘብ 3% ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ
  • የንግድ ምዝገባ ወረቀት ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የመድሃኒት አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለዉና ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች ፋይናንሻል የጨረታ መንት ተገቢውን ሥም እና ስልክ ቁጥር በመፃፍ እና ፊርማ በማሳረፍ እንዲሁም የታደሰ መታወቂያ በማያያዝ ለየብቻ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ የተሟላ ሰነድ በተለያዩ በሰም /በሙጫ /በታሸጉ ፖስታዎች አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
  • የጨረታው ሳጥን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይከፈታል።
  • የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  • የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን የመከፈት ሂደት አያስትጓጉልም።
  • 15 ተከታታይ ቀናት የተባለው ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ የሚቆጠር አይደለም።
  • ተጫራቾች አሰሪው /ቤት ያዘጋጀዉን የቴክኒካል ዶከመንት መጠይቅ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበ ነው።

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0917 003 400 / 0917 335 895 / 0993 716 652 መጠየቅ ይቻላል።

በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *