የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 24, 2026)

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ኢፕድ 018/2018

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት1 በውል ለአንድ ዓመት የሚፈጸም የሆቴል አገልግሎት ግዥ ባለ 5 እና 3 ኮከብ (አዲስ አበባ)
  • ሎት2 በውል ለአንድ ዓመት የሚፈጸም የሆቴል አገልግሎት ግዥ ባለ 5 እና 4 ኮከብ ሆቴል በክልል ከተሞች (ቢሾፍቱ፣ አዳማ፣ ጂማ፣ ድሬዳዋ፣ ባህርዳር፣ ሃዋሳ፣ ጂግጂጋ)
  • ሎት 3. በውል ለአንድ ዓመት የሚፈጸም የሆቴል አገልግሎት ግዥ ባለ 3 ኮከብ ሆቴል በክልል ከተሞች (ቢሾፍቱ፣ ጂማ፣ ድሬዳዋ፣ ባህርዳር፣ ሃዋሳ፣ ጂግጂጋ)
  • ሎት4. የተፈጥሮ አበባ አቅርቦት (ንጥል አበባ በተለያየ ቀለም በተለያየ ቀለም የተዘጋጀ የጠረጴዛ አበባ እና እስትሪፕ አበባ) አቅርቦት ለአንድ ዓመት በውል የሚሰራ
  • ሎት 5. ለካፍቴሪያ የሚሆኑ ፈርኒቸር ዕቃዎች
  • ሎት 6. ሳውንድ ሲስተም ከነሙሉ አክሰሰሪው

ስለሆነም፡ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ።

  1. በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ታክስ ክሊራንስና በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  2. ዕጩ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ግዥውን አስመልክቶ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ፋይናንስና ግዥ ዳት ግዥ ቡድን በአካል በመምጣት ይህ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት በመውሰድ የሚወዳደሩበትን ዝርዝር ዋጋ ከቫት ጋር በመሙላት የጨረታ ሰነዱን 4 በታሸገ ኢንቨሎፕኦሪጅናሉንና ኮፒዎቻቸውን ለየብቻ በማቅረብ ጉዳዩን አስመልክቶ በተዘጋጀው በፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት ግዥ ቡድን በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  3. ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር ለሎት1 ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለሎት 2.ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለሎት 3.ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለሎት 4.ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለሎት 5.ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ../ቢድቦንድ ማስያዝ አለባቸው።
  4. ጨረታው ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የሥራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ በፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት ከረፋዱ 400 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 430 ሰዓት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 1 ፎቅ በአቅርቦት መመሪያ ይከፈታል። ሆኖም ግን የመክፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  5. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 011 156 9869

ኢሜይል procurement@press.et 

ፕሬስ አድራሻ ፡አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም መተሚያ ድርጅት ፊትለፊት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት