የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 24, 2026)

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል

  1.  Ultrasound-General purpose, color Doppler,mobile,4D machine
  2.  Oxygen Gauge (Regulator)

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፡

  • በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር እንዲሁም የኢትዮጵያ የምግብና የመድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደር የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያላቸው ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከሆስፒታሉ ገንዘብ ቤት መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኦሪጅናሉንና ኮፒ በጥንቃቄ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፣
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን Ultrasound General purpose, color Dopplermobile,4D machine አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
  •  ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸዉን Ultrasound-General purpose, color Doppler,mobile,4D machine በሆስፒታሉ የጨረታ ሰነድ አይነትና ዝርዝር ስፔስፊኬሽን/ መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን Ultrasound-General purpose, color Doppler mobile, 4D machine ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ትራንስፖርት ሆስፒታሉ ድረስ በተፈለገ ጊዜ የማቅረቢያ ደብዳቤ ሲደርሳቸው ወዲያውኑ በማቅረብ ማስረከብ አለባቸዉ።
  • ተጫራቾች ሆስፒታሉ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ይህ ማለት በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ አይችሉም።
  • ተጫራቾች ሆስፒታሉ
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ሲያቀርቡ ባሸነፉበት ጥራትና ዋጋ ዝርዝር መሰረት ልዩነት ቢኖረውና የጥራት ችግር ቢከሰት በራሳቸዉ ወጭ እንደገና የመተካት ግዴታ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን ትክክለኛነቱን ሆስፒታሉ በሚመለከታቸዉ ባለሞያዎችና ሃላፊዎች በማረጋገጥ ይረከባል።
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን Ultrasound-General purpose, color Dopplermobile,4D machine የሁለት ዓመት ዋስትና መስጠት እንዲሁም ለባለሙያዎችና ለሚመለከታው ስልጠና መስጠት አለባቸው።
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን Ultrasound-General purpose, color Doppler,mobile,4D machine service trainguesrtramig installation and Commisiong መስጠት አለባቸው።
  • ተጫራቾች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 100,00 አንድ መቶ ሺህ ብር/ እና ካሸነፉ በኋላ ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ዋስትና ማስከበሪያ መሰረት ማስያዝ አለባቸው ፡፡በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ፣ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ በባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ሆስፒታሉ ገንዘብ ቤት ድረስ ቀርበው ማስያዝ አለባቸው።
  • ተጫራቾች አሸናፊነታቸዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 5 ቀን ውስጥ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ በውልና ማስረጃ ውለታ በመፈፀም ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ከአሸነፋ በኋላ ሚያሲዙት የጨረታ ውል ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከሆነ የጊዜ ቆይታው 12 ወር መሆን አለበት፡፡
  • ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው ቀን 400 ድረስ የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሳጥኑ 400 ይታሸጋል፡፡ 16ኛዉ ቀን ከቀኑ 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓላት ቀን ከሆነ በቀጣይ ስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  • የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ 60ቀን ፀንቶ ይቆያል።
  • ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥ //አስ//ቡድን ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት፣ በስልክ ቁጥር፡– 0116813390 ወይም 0116376994 በፋክስ 0116811008 ቁጥር በመላክ መጠየቅ ይቻላል።
  • /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሠረዝ መብቱ እንዲሁም ግዥውን በጥቅል ወይም በተናጠል አወዳድሮ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።

ደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *