Addis Zemen (Apr 25, 2026)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Ethiopian Electric Utility
የጨረታ ማስታወቂያ
የውስን ጨረታ ቁጥር
ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-029/2018
ተቋማችን Supply, Delivery, Installation & Commissioning of CCTV Cameras ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ CPO) |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
Supply, Installation & Commissioning of CCTV ግዥ |
75,000.00
|
ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት በንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንከ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትናፋሲሊቲ ግዥ ከፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. አድራሻ፡– ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48
4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅደመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና | ETHIOPIAN ELECTRIC UTLITY/ በሚል መሆን ይኖርበታል፤
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት