Reporter (Apr 29, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ቅርንጫፍ |
የንብረቱ ባለቤት ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
||||
|
አድራሻ |
የንብረት ይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር/ካርታ ቁጥር/ |
የይዞታው ስፋት (በካ.ሜ) |
የንብረቱ አይነት /የሚሰጠው አገልግሎት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
1 |
የማነህ ጉሹ ደርቤ |
ሐረር ቅርንጫፍ |
ተበዳሪው |
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት 17 ቀበሌ |
15365FY-17-11-109 |
141.58 m2 |
የመኖሪያ ቤት |
8,090,770.125 |
20/09/2018 |
3:00-4:00 |
|
2 |
የማነህ ጉሹ ደርቤ |
ሐረር ቅርንጫፍ |
ጉሹ ደርቤ መኮንን |
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት 16 ቀበሌ |
13996FG-16-11-54 |
179 m2 |
የመኖሪያ ቤት |
4,068,476.312 |
20/09/2018 |
4:00-5:00 |
በመሆኑም፡–
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጫረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣዉ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ዉስጥ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
2. የንግድ ማሕበራትን ወክሎ ለመጫረት የማሕበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
3. ሐራጁ የሚከናወነው በሐረር ከተማ ቀበሌ 10 የከተማው ማዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘዉ የሐረር ቅርንጫፍ ጊቢ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈው ንብረት ላይ በህጉ አግባብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚከፈል ከሆነ ይህንኑ ታስቦ የሚከፍል ይሆናል።
5. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀመ ጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም። ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱን በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።
7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር+251-252784704 +251911911090፣ +251989971099፤ እና +251938310423 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት አረፋ ቅርንጫፍ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት