Addis Zemen (Apr 29, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በደብረብርሃን ከተማ ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ከታች የተጠቀሱትን የምግብ ግብዓቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- አንደኛ ደረጃ ጤፍ
- አንደኛ ደረጃ ስንዴ
- ባቄላ
- አተር
- አልሚ ምግብ /ፋሚክስ/
- ዘይት ፈሳሽ/
ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቆሬ በሚገኘው የልማት ኮሚሽኑ ዋና ቢሮ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ ፡–
- ሁሉም ዋጋዎች ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች ናሙና ከሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ለበለጠ መረጃ ፡ 0913 485 734 / 0911 009 450
አድራሻ ፡ ከቆሬ አደባባይ ወደ ዘነበ ወርቅ በሚወስደው መንገድ 400 ሜትር
የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን