Addis Zemen (Apr 29, 2026)
አማካሪ ድርጅቶች አወዳድሮ ለማሠራት የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ./ብግጪ / 11 /2018
|
ተቁ |
የጨረታ አይነት እና ቦታው |
ደረጃ |
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ) በብር |
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመዝጊያ ሰዓት |
የመክፈቻ ሰዓት |
||||
|
1 |
የማማከር አገልግሎት ግዥ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከፋ ዞን ደቻ ወረዳ ከአውራዳ ከተማ 42 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኝ ታማሻሎ የእርሻ ቦታ |
ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ አማካሪ መሐንዲሶች እና አርክቴከቶች |
500.00 |
ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም |
4.00 |
4.30 |
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንድተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሠረት አማካሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፣
1. ደረጃቸው ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ እንደተገለፀው ሆኖ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤ ቲን ቫት በEGP የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባችሁ እና ከኮንስትራክሽን ሚኒስተር የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም ከገቢዎች ሚ/ር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ ኢማ አጠገብ የቀድሞው እርሻ መሣሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት አ.ማ. ግቢ የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከላይ በተገለፀው ብር መሰረት በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች ለጨረታው በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ብቻ በግልፅ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን ይኖርበታል።
3. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና (ለ60 ቀናት የሚቆይ) ማስከበሪያ ብር 50 ሺህ በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታ ዋስትናው ለብቻው በአንድ ፖስታ ውስጥ ተደርጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል። የጨረታው ዋጋ ለ60 ቀናት የጸና ይሆናል።
4. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶክመንት መሰረት ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል በተለያየ ፖስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መሰረት ሆኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የቴክኒካል ጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነ– ሥርዓት ይከናወናል።
6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡– የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
ስልክ ቁጥር +251 91 198 4467 / +251 91 321 7657
አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን