የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera with full accessories, Drone Camera with full accessories, YoloBox Extreme 4K All in one live stream and Hollyland Pryro S በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera with full accessories, Drone Camera with full accessories, YoloBox Extreme 4K All in one live stream and Hollyland Pryro S በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 30, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የተጫራቾች መመሪያ

የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera with full accessories, Drone Camera with full accessories, Yolo Box Extreme 4K All in one live stream and Holly land Pryro S በጨረታ  አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ አስፈላጊ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል።

ስለሆነም፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው፣
  4. ተጫራቾች የዕቃውን ዋጋ በሚሞሉበት ጊዜ የዕቃውን ዓይነት በግልፅ በቀረበው ኢስፔሲፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት ( CPO ) ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
  6. ያቅራቢዎች ዝርዝር ላይ መመዝገባቸሁን ማስርጃ ማቅረብ የሚችል።
  7. የጨረታው አሸናፊ የሚያቀርበውን ዕቃ እስከ /ቤታችን ድረስ ማቅራብ ይኖርብታል።
  8. ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ሙሉ ዶክሜንቶችን ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የጨረታ ሰነድ ከመ/ቤታችን ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ 9 ፎቅ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ 9 ፎቅ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  10. የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ከሆነ ትቀባይነት የለውም
  11. ጨረታው 16ኛው ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  12. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡።
  13. ለበለጠ መረጃ፡የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ ፍላሚንጎ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር /ቤት ግቢ ውስጥ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር -011 554 1816

የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *