Hawassa University፡ Procurement of Spare Parts – test3.diretenders.com

Hawassa University፡ Procurement of Spare Parts


Government (Apr 30, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-1323-2018-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Spare Parts
  • Description: Procurement of Spare Parts
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Hawassa University
  • Clarification Request Deadline: May 01, 2026, 12:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: May 01, 2026, 4:04:47 PM
  • Terms and Conditions:
  1. ማሳሰቢያ ዶክመንታችሁ በግልፅ የሚታይና በዘርፉ የተሰማራችሁበት መሆን አለበት አለበለዚያ ከውድድር ውጪ ይደረጋል።
  2. የተጠየቀው ጎማው አስቸኳይ በመሆኑ የአካባቢ ተጫራቾች ቢሆኑ ይመረጣል በተጨማሪም የክፍያ ደረሰኛችሁ መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ካሽ ሪጂስተር ወይም ኪው አር ኮድ መሆን ግዴታ ነው።
  3. በተባለው ቀንና ሰዓት ማድረስ የማይችል ድርጅት ባይወዳደር ይመረጣል።
  4. አሸናፊው ድርጅት ጎማውንና የመሪ ፓምፕ መደብ ጎማ ናሙና ይቅረብ ኮሌጁ ድረስ የማምጣት ግዴት አለበት።
  5. ኮሌጁ የሚገኘው ይርጋዓለም ከተማ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *