Addis Zemen (May 01, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታው የተገለፀውን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1.ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ፡–
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ዙር |
የዋሱ ስም |
ቅርንጫፍ |
የቤቱ አይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የቤቱ አድራሻ |
መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄደው |
ሃራጁ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
አቶ ተስፋዬ ኑኔ |
የመጀመሪያ |
አቶ በሀይሉ ተክሉ |
ሰንዳፋ |
መኖሪያ |
586/545/2016 |
316 ካ/ሜ |
ሰንዳፋ በኬ |
500,000 |
ሰንዳፋ ቅርንጫፍ |
26/09/18 |
|
4:00-5:00 |
|||||||||||
|
2 |
ወ/ሮ ጽጌ ጠልፎ |
የመጀመሪያ |
ወ/ሮ ጽጌ ጠልፎ |
ሰንዳፋ |
መኖሪያ |
1388/295/98 |
200 ካ/ሜ |
ሰንዳፋ በኬ |
1,500,000 |
ሰንዳፋ ቅርንጫፍ |
26/09/18 |
|
5:30-6:30 |
|||||||||||
|
3 |
ወ/ሮ በላይነሽ ወልዴ |
የመጀመሪያ |
ወ/ሮ በላይነሽ ወልዴ |
ሰንዳፋ |
መኖሪያ |
37/34/2014 |
140 ካ/ሜ |
ሰንዳፋ በኬ |
1,000,000 |
ሰንዳፋ ቅርንጫፍ |
26/09/18 |
|
8:00-9:00 |
|||||||||||
|
4 |
ወ/ሮ ሰናይት መለሰ |
የመጀመሪያ |
ወ/ሮ በቀለች ተሾመ |
አደአ |
መኖሪያ |
44/ተ/142 |
160 ካ/ሜ |
ቢሾፍቱ |
500,000 |
አደአ ቅርንጫፍ |
24/09/18 |
|
4:00-5:00 |
|||||||||||
|
5 |
አቶ ተስፋዬ ስሜ |
የመጀመሪያ |
ወ/ሮ ህሊና ስንታየሁ |
አደአ |
መኖሪያ |
BI10046/07 |
210 ካ/ሜ |
ቢሾፍቱ |
2,000,000 |
አደአ ቅርንጫፍ |
24/09/18 |
|
5:30-6:30 |
|||||||||||
|
6 |
ጂቱ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/የግ/ማ |
የመጀመሪያ |
ወ/ሮ ሳራ ዴላፖርታስ |
አደአ |
መኖሪያ |
OR003130113021 |
271 ካ/ሜ |
ቢሾፍቱ |
2,000,000 |
አደአ ቅርንጫፍ |
24/09/18 |
|
8:00-9:00 |
|||||||||||
|
7 |
አቶ ግስላ መኮንን |
የመጀመሪያ |
አቶ ግስላ መኮንን |
አዳማ |
የንግድ |
386/80/2008 |
249 ካ/ሜ |
ስሬ ከተማ |
1,000,000 |
አዳማ ቅርንጫፍ |
2/10/2018 |
|
4:00-5:00 |
|||||||||||
|
8 |
ናትናኤል ሶፍያ እና ጓደኞቻቸው የልብስ ስፌት ህ/ሽርክና ማህበር |
በድጋሚ |
ወ/ሮ ትዕግስት አብዲሳ |
መርካቶ |
የጋራ መኖሪያ ቤት |
Bur/kond/074/01 |
62.30 ካ/ሜ |
ቡራዩ |
2,000,000 |
ኮልፌ ቅርንጫፍ |
28/09/18 |
|
4:00-5:00 |
ማሳሰቢያ፡–
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ)ብቻ በማስያዝ በጨረታው ቀንና ሰዓት በአካል ወይም በውክልና መጫረት ይችላል።
2. ሐራጁ የሚካሄደው በልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ጋዜጣው ላይ በተጠቀሰው መሠረት ይሆናል።
3. የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት ሶስት የስራ ቀናት በአካል በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4. አሸናፈው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ጨምሮ መክፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል።
5. የስም ማዛወሪያ እና ተያያዥነት ያላቸውን ከፍያዎች ገዥ ይከፍላል።
6. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ዋና መ/ቤት 011 557-7262 / 011 557-7263 ወይም አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኒዉ ዴይ ሆቴል ሊደርሱ ሲሉ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግ መምሪያ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ