በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የCBC እና ማይክሮስኮፒ ማሽን ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የCBC እና ማይክሮስኮፒ ማሽን ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen (May 01, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ክልል መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጤና ተቋሟት አገ/ት የሚሰጥ የCBC እና ማይክሮስኮፒ ማሽን ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል ፡፡

በዚሁ መሰረት

  • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፊቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN NO/ ያለው
  • የጨረታውን ሰነድ ከጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ቀርቦ መውስድ ይችላሉ
  •  ጨረታው በተከታታይ 15 ቀን አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፤00 ታሽጎ 4፡30 ሲሆን ይከፈታል ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00/ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በካሽ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  •  የጨረታ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጅምሮ 05 /አምስት/ የስራ ቀናት ውሰጥ ግዥ ፈፃሚ መ/ቤት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን አቅርቦ ገንዘብ የመቀበል ግደታ አለበት
  • አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበበት ማሽን አጠቃቀም ስልጠና ለጤና ባለሙያዎች የመሰጠት ግደታ አለበት
  • ጨረታው የሚታሸግበት ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክቁ/0917064078 ይደውሉ

መ/ቤቱ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ክልል መንግሥት

በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *