በድጋሚ የወጣ የባለ ሁለት ፎቅ መኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

በድጋሚ የወጣ የባለ ሁለት ፎቅ መኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen (May 02, 2026)

ጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ / አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 185278 7/7/2015 / በሰጠው ፍርድ እና በኮ///189853 16/8/2015 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በሟች አቶ ታከለ ገብሬ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በን////ከተማ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር 480 በካ//18183/10769/01 ባለ ሁለት ፎቅ መኖርያ ቤት የይዞታው ስፋት 732 / የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 53,663,940 (ሀምሳ ሚሊዮን ሰደስት መቶ ስልሳ ሶስት ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ ብር) ሆኖ ታህሳስ 17 ቀን 2016 / በሐራጅ ይሸጣል የሚል ማስታወቅያ ወጥቶ በእለቱ ተጫራች አልቀረበም፡፡ ይህንኑ ለፍ/ቤቱ ሪፖርት ተደርጎ /ቤቱ 30/4/2016 . አሁንም በፌ////ቤት በኮ//.189853 19/05/2018 / በድጋሚ ጨረታ እንዲወጣ ትዕዛዝ የሰጠ በመሆኑ በሁለተኛ ጨረታ የሚያዘው 1/4 ብር 13,415,985 (አስራ ሦስት ሚሊዮን አራት መቶ አስራ አምስት ሽህ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ አምስት ብር) በማስያዝ መሳተፍ የሚቻል ሆኖ የተራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ግንቦት 26 ቀን 2018 . በሐራጅ ይሸጣል፡፡የተጫራቾች ምዝገባ 800 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም /ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም /ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ// ቤት ስም CPO አሰርቶ በኢትዮያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳይደረግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ//ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *