Addis Zemen (May 01, 2026)
አስቸኳይ የ ኢ አር ፒ ሲስተም
(ERP System) ግዥ ማስታወቂያ
አል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር በትምህርት እና በጤና ዘርፍ ተሰማርቶ የሚገኝ ሰፊ ተቋም እንደመሆኑ የ ኢ አር ፒ ሲስተም (ERP System) በመጠቀም አሰራሩን ለማዘመንና በሲስተም የተደገፈ ማድረግ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም በዘርፉ ተሰማርቶ ያለ፣ ልምድና የሙያ ፈቃድ ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የ ERP ሲስተሙን የሚሰራበትን ዋጋ በመሙላትና ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ በማቅረብ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 96- 52 51 52 ወይም 09 30-07 90 74 በመደወል ወይም በቤተል አደባባይ በሚገኘው አድራሻችን ሶያም ሞል 5ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መረጃ መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
አል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር