አክሱም ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ደረጃ የፎርኖ ዱቄት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አክሱም ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ደረጃ የፎርኖ ዱቄት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (May 02, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0117-2018-PUR
  • Object of Procurement: ሎት -121 አንደኛ ደረጃ የፎርኖ ዱቄት ግዥ
  • Description: ሎት -121 አንደኛ ደረጃ የፎርኖ ዱቄት ግዥ
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Aksum University 
  • Clarification Request Deadline: May 04, 2026, 8:30:00 AM
  • Bid Submission Deadline: May 04, 2026, 8:30:00 AM
  • Terms and Conditions: 
  1. አሸናፊ ድርጅትያሸነፈበት እቃዎች በአክሱም ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ በአካል ቀርቦ ማስረከብ አለበት።
  2. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበት እቃዎች በተጠቀሰው ቀነገደብ መሰረት ካላስረከበ ዩኒቨርስቲ ውህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ይገደዳል።
  3. ዩኒቨርስቲው አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *