በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት ለሚመራው ግንባታ ስራዎችን ማለትም በባቲ ከ/አስ/02 ቀበሌ ገበያ ማዕከል 2ኛ ዙር እስከ 3ኛ ፎቅ ግንባታ ስራን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት ለሚመራው ግንባታ ስራዎችን ማለትም በባቲ ከ/አስ/02 ቀበሌ ገበያ ማዕከል 2ኛ ዙር እስከ 3ኛ ፎቅ ግንባታ ስራን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (May 04, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ///ቤት ለባቲ /አስ/ከተ/መሰ/ልማ///አገ//ቤት ለሚመራው ግንባታ ስራዎችን ማለትም በባቲ /አስ/02 ቀበሌ ገበያ ማዕከል 2 ዙር እስከ 3 ፎቅ ግንባታ ስራን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤

1. በዘመኑ የታደሰንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ ተጫራቾች የንግድ ፈቃዳቸው በጀርባው የሚገልፅ ካለው ኮፒ አድርገው ያያይዙ

2. የግብር መለያ ቁጥር ወይም TIN NO ተመዝጋቢ የሆኑ።

3. ተጫራቾች እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ አድርጎ ማቅረብ የሚችል

5. ጨረታ ላይ ለመሳተፍ GC/ BC G-6 እና ከዛ በላይ ሲሆን ንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ያላት እና በዘርፉ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

6 .የሚሰሩ የግንባታ አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር በመከፋል ሰነዱን ቢሮ .6 ዋና /ያዥ ላይ መግዛት ይችላሉ የሚወዳደሩበት ሰነድ የያዘው ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወደደሩት ቁርጥ ዋጋ ብር 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ትዕዛዝ ወይም CPO ወይም ቢድ ቦንድ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባቲ ከተማ ገን/አካ/ኢኮ///ቤት በመሂ1 ገቢ አድርጎ ከዋና ጨረታ ሰነድ ጋር ፖስታ ውስጥ አስገብተው ማቅረብ አለባቸው፣ በእጅ CPO ይዞ ማቅረብ አይቻልም።

8. ይህ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀን ላይ 26/08/2018 እስከ 16/09/2018 የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት 230 እስከ 1130 ሰአት ድረስ ከጽ/ቤቱ /ያዥ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

9. ይህ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 22ኛው ቀን ላይ 17/09/2016 330 ሁሉም ሳጥን ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰአት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባቲ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው ሲከፈት ሳይገኙ ቢቀሩ ጨረታውን ከመክፈትም ሆነ የጨረታውን ሂደት ለሚወሰነው ውሳኔዎች ተገዥ ናቸው።

10. የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ በመጠቀም የተገለጸው ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፍኬሽን/ መሰረት መሞላት ይኖርበታል፣ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታ ተለይቶ በዝርዝር በመሙላት የድረጅቱን ስም፣ ቀን መፃፍ በመፈረምና በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ማህተም በማድርግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጨረታ ውጭ ይሆናል/ ይደረጋል።

11. ግንባታው በባለሙያ መታየት ስላለበት /ቤቱ በሚያቀርበው በባለሙያ አረጋግጠን የምንረከብ መሆኑን እናሳውቃለን።

12. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ይህ ሲባል ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ላወጡት ወጭ /ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆን እንገልጻለን።

13. የጨረታ ፈቻው የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት መሆኑን መታወቅ አለበት።

ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር፡– 09 13 40 71 16 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *