Addis Zemen (May 06, 2026)
በድጋሚ የወጣ
የኤሌክትሮኒክስ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ
የደቡብ ኢትዮዽያ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ የተለያዩ ኤክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No) ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00/ሃያ ሺህ ብር/ብቻ በባንክ በተረጋገጠ CPO/ሲፒኦ/ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው::
- የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ከመ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በግንባር ቀርበው ወይም በህጋዊ ወኪሎቻቸው አማካኝነት የማይመለስ ብር 400.00/ አራት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ኤሌክትሮኒክስ ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/በማካተት ኦርጅናል እና ኮፒውን የፋይናሻል እና ቴክኒካል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ ኢንቨሎፕ በሰም በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ተከታታይ ቀን 4፡30 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ ግዥ ፋይንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በግንባር በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡45 ሰዓት ላይ ይታሸግና በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0931561347/0913304979 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፍትህ ቢሮ