Ministry of Defense፡ Procurement of Sanitary Items – test3.diretenders.com

Ministry of Defense፡ Procurement of Sanitary Items


Government (May 06, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-1405-2018-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of sanitary items
  • Description: Procurement of sanitary items
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Defense
  • Clarification Request Deadline: May 07, 2026, 11:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: May 07, 2026, 4:35:29 PM
  • Terms and Conditions: 
  1. የግዥ ፈፃሚው አካል ስም የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ(Defence Health Main Department) ነው።
  2. ዋና መምሪያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  3. ተጫራቾች ለፅዳት አገልግሎት የሚውሉ ማቴሪያሎች ዋጋ ስትሞሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል።
  4. ጥራታቸውን ካልጠበቁና በፍላጎት አቅራቢው ክፍል ተቀባይነት ካላገኙ ተመላሽ ተደርገው ተቀይረው እንደሚቀርቡ መታወቅ ይኖርበታል።
  5. በተጨማሪ ተጫራቾች ስፔስፊኬሽኑ ግልፅ ላልሆነ ዕቃ ዋጋ መሙላት አይኖርባቸውም።
  6. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት የጽዳት ዕቃዎቹን ገቢ ከማድረጉ በፊት ናሙና በማቅረብ የቀረቡት በተ/ቁ 2 በተጠቀሠው መስፈርት መሆኑ ተረጋግጦ የሚገባ መሆኑን ማወቅ ይኖርባችኋል።
  7. የጨረታ አሸናፊ በሎት በመሆኑ ምክንያት አሸናፊ ለመሆን በጨረታው ያልተጠየቀ ስፔስፊኬሽን ወይም ደረጃውን ያልጠበቀ የጽዳት ዕቃ ዋጋ በመሙላት አሸናፊ ለመሆን የሚደረግ ድርጊት ተጠያቂ ያደርጋል በተጨማሪምበስፔስፊኬሽኑ መሠረት ገቢ እንዲያደርግ ይገደዳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *