በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት በግንባታ ሂደት የቆመ G+3 ህንፃ የሆነ ቋሚ የመንግሥት ንብረት በሓራጅ ሽያጭ ለማስወገድ በሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት በግንባታ ሂደት የቆመ G+3 ህንፃ የሆነ ቋሚ የመንግሥት ንብረት በሓራጅ ሽያጭ ለማስወገድ በሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 07, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት በግንባታ ሂደት የቆመ G+3 ህንፃ የሆነ ቋሚ የመንግሥት ንብረት በሓራጅ ሽያጭ ለማስወገድ በሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ተጨራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. ማንነትን የሚገልጽ የግል ማታወቂያ ይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ጥሪ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 20 ቀናት በሥራ ሰዓት በመገኘት /ቤታችን ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ .07 የጨረታ ሰነዱን 500 ብር ብቻ በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረገጋጠ .. በጥሬ ብር ወይንም በቦንድ በማስያዝ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ይህ ጨረታ የሚከፈተው በቀን 18/09/18 . በዕለቱ 400 ሠዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 400 ሰዓት በይፋ በሓራጅ ጨረታ የመወዳደር ሥነሥርዓት በጽ/ቤታችን //አስተዳደር ዋና የሥራ ሂደት የሚካሄድ ይሆናል።

5. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በመክፋቻ ሥነሥርዓት ላይ በመገኘት በጨረታዉ ሂደት መሳተፍ ይጠበቅባቸዋል።

6. ተጨራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ አቅርቦ በአጭር ጊዜ ክፊያውን በማጠናቀቅ ርክክብ መፈጸም ይኖርባቸዋል።

7. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ ሀደ ከተማ ፋይናንስ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *