በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ ግብር አ/ጥ/ህ ሥራ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ ግብር አ/ጥ/ህ ሥራ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (May 07, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ ግብር አ/ጥ/ ህ ሥራ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸዉን ድርጅቶችን አወዳድረዉ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በዚህም መሰረት ለ2018/ ዓ ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ(TIN) ም/ወረቀት ያለው ከክልሉ ግብርና ቢሮ የተሰጠ እና በዘመኑ የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው፡፡ እንዲሁም በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገበ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታውን የሚያሸንፍ ድርጅት መድሃኒቶችን እስከ ቦታ ድረስ ማቅረብ የሚችል ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላል፡፡
  3. የሚያቀረባቸዉን መድሃኒቶች በዘርፉ ባለሙያ ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያ የምንፈጽም መሆኑን የሚስማማ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላል::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛዉ ቀን ለወረዳ ገቢ ጽ/ቤት የማይመለስ 300 /ሦስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ከመ/ቤታችን ግ/ንብ አስተዳደር ሥራ ሂደት ሰነድን በመዉሰድና በዝርዝሩ መሰረት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመዉሰድ በመ/ ቤቱ ዋጋ መሙያ መሙላት ይኖርባቸዋል:: እንዲሁም ከላይ የተዘረዘሩ የንግድ ፈቃድና ተያያዥ የመረጃ ኮፒዎችንና የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በአንድ ፖስታ በማሸግ – ዋጋ የተሞላበትን ኦሪጂናል ሰነድ በሌላ ፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ ተከታታይ ቀናት 15ኛዉ ቀን ከቀኑ 8.00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ/ ብር ብቻ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
  6. በጨረታ አከፋፈት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉለውም፡፡
  7. መ /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0945927114 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

በደ/ም/ሕ/ክ መ/ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤ/ት

አውራዳ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *