Government (May 07, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0ec784f6-f030-4589-939a-8574f07b143b/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1035-2018-PUR
- Object of Procurement: LOT 0034 የንጽህናና የአደጋ መከላካያ ዕቃዎች ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
- Description: LOT 0034 የንጽህናና የአደጋ መከላካያ ዕቃዎች ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
- Clarification Request Deadline: May 07, 2026, 3:00:00 PM
- Bid Submission Deadline: May 08, 2026, 9:19:01 AM
- Terms and Conditions:
- ግዥው የሰራተኞች የንጽህናና የአደጋ መከላካያ ዕቃዎች ግዥ ሲሆን በተጠየቀው መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት እንዲሁም ተወዳዳሪዎች ዋጋ የሚሞሉበትን የዕቃ ዓይነት BRAND ለሚጠቀስባቸው ዕቃዎች BRAND የመጥቀስ ግዴታ አለባቸው።
- ርክብክብ የሚደረግበት ቦታ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሲሆን እስከ መ/ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ እስከምደረግበት ቦታ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ የሚሸፍነዉ አቅራቢ እራሱ ነው።
- ተጫረቾች ይህ ጨራታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በተከታታይ 3 የስራ ቀናት ዉስጥ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም።
- ተጫረቾች የዕቃዎቹን ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በማምጣት የማሳያት ግዴታ አለባቸው።
- የዕቃዎቹን ናሙና አምጥቶ ያላሳየ ተጫረች ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም።
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ግዥዉን በከፍልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።