የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


Be'kur (May 04, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ 008 በምዕራብ 006 በሰሜንና በደቡብ መንገድ ተዋስኖ የሚገኘው መንግስቱ ካሳሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝው የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ በብር 1,490,000 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ዘጠና ሺህ ብር) ስለሚሸጥ ከሚያዚያ 26/2018 . እስከ ግንቦት 26/2018 . ጀምሮ 30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ግንቦት 27/2018 . ከጠዋቱ 300 እስከ 600 እንዲሸጥ ሲል /ቤቱ አዝዟል።

ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *