Ministry of Defense: የኤፍ ሳይዝ ፓርከር (F size parker) ቀይ እና ሠማያዊ ግዥ / EDCSC / – test3.diretenders.com

Ministry of Defense: የኤፍ ሳይዝ ፓርከር (F size parker) ቀይ እና ሠማያዊ ግዥ / EDCSC /


Government (May 07, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-1426-2018-PUR
  • Object of Procurement: የኤፍ ሳይዝ ፓርከር (F size parker) ቀይ እና ሠማያዊ ግዥ / EDCSC /
  • Description: የኤፍ ሳይዝ ፓርከር (F size parker) ቀይ እና ሠማያዊ ግዥ / EDCSC /
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Defense
  • Clarification Request Deadline: May 07, 2026, 3:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: May 07, 2026, 2:31:33 PM
  • Terms and Conditions: 1. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡ 2. ደረጃውን የጠበቀ ኤፍ ሳይዝ ፓርከር (F size parker) ቀይ እና ኤፍ ሳይዝ ፓርከር (F size parker) ሠማያዊ ፓኬቱ 12 ኤፍ ሳይዝ ፓርከር የሚይዝ በተጠየቀው መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ 3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡ 4. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡ 5. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ዕቃውን የሚረከበው በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡ 6. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *