በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ስር ለሚገኝ ፕሮጀክት የሚሆን 60 ሰው መጫን የሚችል ከአለምገና ቢሾፍቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሠራተኞች ሰርቢስ (አውቶብሶች) በቁጥር 2 (ሁለት) የሰሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2015 ጀምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ስር ለሚገኝ ፕሮጀክት የሚሆን 60 ሰው መጫን የሚችል ከአለምገና ቢሾፍቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሠራተኞች ሰርቢስ (አውቶብሶች) በቁጥር 2 (ሁለት) የሰሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2015 ጀምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen (May 08, 2026)

አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ -46-2018

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በዓለምገና //ዲስትሪክት ስር ለሚገኝ ፕሮጀክት የሚሆን 60 ሰው መጫን የሚችል ከአለምገና ቢሾፍቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሠራተኞች ሰርቢስ (አውቶብሶች) በቁጥር 2 (ሁለት) የሰሪት ዘመናቸው .. 2015 ጀምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

ሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ውን ሁኔታ በማሟላት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል።

1. ተጫራቾች በሥራ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ያላቸው እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠራተፍኬት ማስረጃ ከጨረታው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት አለምገና በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ) ከፍለው የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላል።

3. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ተሽከርካሪ በመግለፅ ከተዛማጅ ማስረጃዎቻቸው ጋር ሁሉንም በታሸገ ኤንበሎፕ በማድረግ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን በግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ቡድን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን 05/09/2018 / ከጠዋቱ 400 ድረስ ብቻ ነው።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000.00 የባንክ ዋስትና ወይም CPO ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማስገባት።

5. የጨረታ ሳጥኑ 05/09/2018 / ከጠዋቱ 400 ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 430 በዓለምገና //ዲስትሪክት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።

6. ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅፅ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው።

7. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

ለበለ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-387-1023 / 09 12 11 79 11 

ፋክስ ቁጥር 011 387-0637

አድራሻ፡ምና ቀበሌ 02 ከአዲስ አበባ ወደ ሰበታ መውጫ በስተቀኝ በኩል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *