ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (May 08, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0053-2018-PUR
  • Object of Procurement: የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ግዥ -LOT – 052 – 2018-PU
  • Description: የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ግዥ -LOT – 052 – 2018-PU
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Republican Guard
  • Clarification Request Deadline: May 11, 2026, 7:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: May 09, 2026, 10:34:52 AM
  • Terms and Conditions: 
  1. ተጫራቾች እቃዎቹ በእጃቸው ላይ የሌለ ከሆነ በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ እንዲሁም ያልሆነ ዋጋ በመሙላት ጨረታውን የሚያስተጓጉሉ ከሆነ በህግ እንደሚጠየቁ ማወቅ አለባቸው። ምክንያቱም በበስህተት ነው የሞላነው እያሉ ጨረታ በመስተጓል ላይ ለስራ እንቅፋት የሚሆኑ ብዙ ተጫራቾች ስላጋጠሙ በጥንቃቄ ይሞላ በህግ እንጠይቃለን።
  2. ተጫራቾች ካሽ ሪጀስተር ከሌላችሁ የእጅ በእጅ ደረሰኝ የምትጠቀሙ ከሆነ ብርሃንና ሠላም የታተመ ባር ኮድ ያለው መሆን አለበት ግዴታ ነው ይህን ማቅረብ የማይችል መጫረት አይችልም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *