የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen (May 08, 2026)

አፈ ከሳሽ፣ / ገነት /ስላሴ ተላ አፈ/ተከሳሽ፣ አቶ ኣረጋዊ በርሀ ትኩእ በመሀከል ባለው የፍታሃብሄር አፈፃፀም ክርክር ይህ ክርክር መነሻ የሆነ በዓዲግራት ከተማ ቀበሌ 4 ዞን 06 የሚገኝ በርስተ መዝገብ 12664 የተመዘገበ የተከራካሪዎች የጋራ ሃብት የሆነ ኣዋሳኙ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ሎታ ቁጥር 664 በሰሜን ሎታ ቁጥር 665 በደቡብ ሎታ ቁጥር 661 ስፋቱ 250 ካሬ ሜትር በመነሻ ዋጋ ብር 20,614,534.25 (ሃያ ሚልዮን ስድስት መቶ አስራ አራት ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ አራት 25 ሳንቲም ፍርድ ቤት ለቀን 02/10/2018 / 3:00 እስከ 6:00 ሰዓት በፊት በቦታው በጨረታ ኮሚቴ አጫርቶ ሊፈጽመው ስለፈስገ ይህ ለጨረታ ቀርቦ ያለውን ቤት የደደቢት የብድር እና ቁጠባ 500,000.00 ብር (አምስት መቶ መቶ ሺህ ብር) ዕዳ እንዳለው አውቃችሁ በዚህ ጨረታ የሚያስፈልግ ሰው የዚህ ጨረታ መነሻ 25% እንዲያስይዝ በማድረግ ያሸነፈበት ጠቅላላ ክፍያ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ ያለበት መሆኑ አውቆ መጫረት እንደዳበት የዓዲግራት ከተማ ፍርድ ቤት በዚህ ማስታወቂያ ጠርቷል።

የዓዲግራት ከተማ ፍርድ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *