Addis Ababa Road Authority , Addis Ababa Road Authority: የጥበቃ አገልግሎት ግዥ – test3.diretenders.com

Addis Ababa Road Authority , Addis Ababa Road Authority: የጥበቃ አገልግሎት ግዥ


Government (May 08, 2026)

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e55e1707-79dc-4e9d-8721-de5e9c59a1c0/open

Invitation to Bid

“የጥበቃ አገልግሎት ግዥ”

Procurement Reference No: AACRA-NCB-NC-0116-2018-BID-Open
Procurement Category: NonConsultancyServices

Market Type: National
Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 92000000
  • Code: 80000000
  • Code: 77000000
  • Code: 47000000
  • Title: National Defense and Public Order and Security and Safety Services
  • Title: Management and Business Professionals and Administrative Services
  • Title: Environmental Services
  • Title: Cleaning Equipment and Supplies


Lot Information 

  • Object of Procurement: የጥበቃ አገልግሎት ግዥ
  • Description: የጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: May 12, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: May 17, 2026, 11:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: May 17, 2026, 11:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:  
Eligibility Documents: 

Financial Qualification

Factor Criteria
አማካይ ገቢ

 የተጫራቾች አማካይ የ3 ዓመት ገቢያቸው  14,000,000.00 እና ከዚህ በላይ መሆን አለበት

የኦዲት ሪፖርት

 ተጫራቾች በገለልተኛ ወገን ኦዲት የተደረገ የቅርብ የ3 ዓመታት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ የሚቀርቡትን ሪፖርቶች በሚመለከው የመንግስት አካል ትክክለኛነታቸውን ያረጋግጣል፡፡ 

Legal Qualification

Factor Criteria
tin number

tin number certificate

business organization registration

business organization registration certificate

bid security

scanned CPO or unconditional Bank Guarantee

Nationality

Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

Conflict of Interest

No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

Valid tax clearance certificate

Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

VAT registration certificate

Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

Valid trade license certificate

Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

Performance Qualification

Factor Criteria
የመልካም ሰራ አፈጻጸም

ተጫራቾች ባለፉት 5 አመታት ውስጥ ቢያንስ 3 በተመሳሳይ መንግስት ተቋማት የሰሩበትን የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ አለባቸው

Professional Qualification

Factor Criteria
የሰራኞች ብቃት

 ተጫራች የሚያቀርቧቸው ሰራተኞች መሰረታዊ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ስለመሆናቸው ማስረጃ ተያይዞ መቅረብ አለበት

Technical Qualification

Factor Criteria
የሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት

አሸናፊ ድርጅት ለሰራተኞቹ የትራንስፖርት አገልግሎት በራሱ የሚሸፍን ይሆናል

ስራ የሚጀምርበት ሁኔታ

ባለስልጣን መ/ቤቱ አሸናፊ ከሆነ ድርጅት ጋር በሚያደርገው የውል ስምምነት መሰረት ስራ የሚጀመርባቸው ቦታዎች በዙር የሚወሰኑ ይሆናል

የስራ ቦታዎች

ስራ ቦታዎች ዋና መ/ቤት፣ ፕሮጀክት ጽ/ቤቶች፣የምርት ማምረቻና ማከማቻ ቦታዎች፣ መጋዘኖች፣የማሽነሪና የተሸከርካሪ ጥገና ማዕከል እና ሌሎችም ባለስልጣን መ/ቤቱ የሚያስተዳድራቸው ቦታዎች ይሆናሉ

ፕሮይል

 ተወዳዳሪ አቅራቢዎች የድርጅታቸውን ፕሮይል (company profile) ሰካን በማድረግ ማቅረብ አለባቸው

የጥበቃ መገልገያ ዕቃዎች

ተጫራቾች የጦር መሳሪንያ ጨምሮ ሌሎች ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ መገልገያዎችን ለማቅብ ስምምነታቸውን በጽሁፍ መግለጽ አለባቸው

ዩኒፎርም

ተጫቾች ለሚያሰማሯቸው ሰራተኞች ደረጃውን የጠበቀ ዩኒፎርም፣ጫማ ሌሎች አልባሳትን እና የደረት ባጅ ሟሟላት አለባቸው

ንብረት ርክክብ

ተጫቾች አሸናፊ ከሆኑ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር የንብረት ርክክብ በማድረግ ሙሉ ኃላፊነት በመውሰድ የጥበቃ ስራውን በብቃት ለማከናወን ፍቃነኝነታቸውን በጽሑፍ ማረጋገጥ አለባቸው

የዕለት ውሎ ምዝገባ

አሸናፊ የሚሆን ድርጅት የየእለት ውሎ በመዝገብ ተመዝግቦ ሪፖርት እንዲቀርብ ማድረግ አለበት 

በስራ ላይ ያሉ ተጫራቾች

 ተጫራቾች ውል ተዋውለው በስራ ላይ ከሆኑ በአሁኑ ወቅት እየሰሩበት ያሉበትን ቦታ አድራሻ ማሳወቅ አለባቸው፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ በሚወክላቸው ኮሚቴ አባላት የመስክ ምልከታ ሊያደርግ ይችላል

የሰው ኃይል ምደባ

ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ የሰው ኃይል አመዳደብና ድልድል ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር በስምምነት ለማድረግ ፍቃደኝነታቸውን በጽሑፍ ማቅረብ አለባቸው

Bid Security Amount: 200,000 ETB

Bid Security Form For MSE: CPO, Bank_Guarantee,

Bid Security Form For Local Bidders: CPO, Bank_Guarantee,

Notice: 

  • Terms and Conditions: ተጫራቾች ኪይ ሼር ማድረግ አለባቸው ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

Address: 

  • Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority , Addis Ababa Road Authority
  • Country: Ethiopia
  • Town: Addis Ababa
  • Street: pushkin
  • Room Number: 1st
  • Telephone: +251113714103
  • Email: aacra@gmail.com 
  • Po Box: 9092
  • Fax: 1000

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *