የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሞተረኛ ደንብ ልብስ እና የጃኬት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሞተረኛ ደንብ ልብስ እና የጃኬት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (May 09, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: EPHI-NCB-G-0306-2018-PUR
  • Object of Procurement: የሞተረኛ ደንብ ልብስ እና የጃኬት ግዥ/2018
  • Description: የሞተረኛ ደንብ ልብስ እና የጃኬት ግዥ/2018
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Public Health Institute
  • Clarification Request Deadline: May 11, 2026, 8:30:00 AM
  • Bid Submission Deadline: May 11, 2026, 8:30:00 AM
  • Terms and Conditions: 
  1. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
  2. ተጫራቾች ሁሉንም አይነት ናሙና (ሳምፕል) ከጨረታው መክፈቻ ሰዓት ከ 30፡00 ደቂቃ በፊት በኢንስቲትዩቱ ግዥ ክፍል ማስረከብ አለባቸው።
  3. አሸናፊ የሆነ ተጫራች በራሱ ትራንስፖርት በኢንስቲትዩቱ ንብረት ክፍል ማቅረብ አለበት።
  4. ውድድሩ የሚካሄደው በሎት (በጥቅል) ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *