Wollo University: የምግብ ግብአት/የፋብሪካ ውጤቶች /ግዥ KIoT 2018 – test3.diretenders.com

Wollo University: የምግብ ግብአት/የፋብሪካ ውጤቶች /ግዥ KIoT 2018


Government (May 09, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/51181b60-2a17-4906-8787-e9528c7e02dd/open

Reference Number: WU-NCB-G-0082-2018-BID-Open-Re-bid
Lot Reference: WU/KIOT-NCB-G-012-2018-BID

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Wollo University

Contact Information

Address: kombolcha istitute of technology

Town: kombolcha

Country: Ethiopia

P.O. Box: 208

Post Code: none

Telephone: +251 940361714

Email: rushida2612@gmail.com

Office: 422

Important Dates

  • Invitation Date: May 08, 2026, 12:00 AM
  • Submission Deadline: May 18, 2026, 9:00 AM
  • Opening Schedule: May 18, 2026, 9:30 AM
  • Clarification Deadline: May 13, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 100000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (Foreign): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)

  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)

  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)

  • የጥቅም ግጭት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)

  • ዜግነት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)

  • የገንዘብ አይነት

    ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ

    Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)

  • የቀረበ የጨረታ ዋጋ

    ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)

  • የንግድ ፈቃድ

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)

  • ዋስትና

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)

  • አቅርቦትን በተመለከተ

    በተጠየቀው መሠረት የተጠየቀውን መጠን ያክል የዋጋ ማስተካከያ እሰከሚደረግ ሳይጠብቅ ማቅረብ የሚችል እና ለዚህ መተማማኛ ደብዳቤ የሚያቀርብ፡፡

    Reference: kiot

  • የመልካም ስራ አፈጻጸምን በተመለከተ

    ለዩኒቨርሲቲያችን ለሶስቱም ካምፓሶች የምግብ ግብአት ሲያቀርቡበት የነበረውን የመልካም ስራ አፈጻጸም ቢያንስ የ2/ሁለት/ከ2017 እስከ 2018/ አመት ማቅረብ የሚችል፡፡በተጨማሪም ለዩኒቨርቲያችን ያላቀረቡ አቅራቢዎች ከሌላ ተቋም ሲያቀረቡበት የነበረውን የመልካም ስራ አፈጻጸም ቢያንስ የ2/ሁለት/ከ2017 እስከ 2018/ አመት ማቅረብ የሚችል፡፡

    Reference: kiot

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ኦርጅናል ሲ.ፒ.ኦ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ኮምቦልቻ ግቢ ግዥ ቢሮ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ያሸነፉትን እቃዎች በውሉ መሠረት በወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡አሸናፊው ድርጅት እቃዎቹን የሚያስገባው በተጠየቀው ዝርዝር መለያ(specification) መሠረት በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ሳንፕሉ ማለፉ ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አቅርቦቱ የሚቀርበው አሸናፊው ድርጅት ውለታ ከያዘበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 በጀት ዓመትድረስ ይሆናል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *