መፈፀም ይፈልጋል: የበሬ ሥጋ (ለምግብ አገልግሎት የሚዉል)አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

መፈፀም ይፈልጋል: የበሬ ሥጋ (ለምግብ አገልግሎት የሚዉል)አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (May 11, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4644062e-9322-401f-aca6-51b7771ea6e5/open

Reference Number: ASU-NCB-G-0034-2018-BID-Open
Lot Reference: ASU-NCB-G-004- 2018 –BID

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Assosa University

Contact Information

Address: admin building

Town: Assosa

Country: Ethiopia

P.O. Box: 18

Post Code: 18

Telephone: +251 57 775 1009

Email: pro.asu.123@gmail.com

Office: 122

Important Dates

  • Invitation Date: May 09, 2026, 12:00 AM
  • Submission Deadline: May 19, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: May 19, 2026, 10:30 AM
  • Clarification Deadline: May 14, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 200000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_ Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • ዜግነት

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ 

    Reference: 4.2

  • በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣

    Reference: 5.6

  • በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣

    Reference: 37.4 (መ) (ii)

  • የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

    Reference: 4.1

  • የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    Reference: 4.6 (ሐ)

  • የቴክኒክ መግለጫ

    በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣

    Reference: 17

  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

     

    Reference: 4.6 (ለ) (ii)

  • የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    Reference: 37.5 (መ)

  • የመጫረቻ ገንዘብ

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    Reference: 13

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    Reference: 4.6 (ለ) (i)

  • የጥቅም ግጭት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    Reference: 4.3

  • ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    Reference: 4.6 (ለ) (iii)

Procurement Classification

  • 104000000: Food supplies

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

• ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን ኦርጅናል የጨረታ መክፈቻ ቀን ከመድረሱ ከአንድ ቀን ቀደም ብሎ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በአካል በመቅረብ ማስረከብ አለበት፡፡
• – ማንኛውም ተጫራች ኦርጅናል ማስረጃዎችን ግልፅና ተነባቢ እንዲሆኑ በማድረግ ስካን አድርጎ በፔዲኤፍ ማያያዝ አለበት፡ ግልፅና ተነባቢ ያልሆነ ማስረጃ ማያያዝ ውድቅ ያስደርጋል፡፡
– ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *