ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ 3B+SB+G+14 ለቅይጥ አገልገሎት የሚውል ሕንጻ እያስገነባ በመሆኑ ስትራክቸራል ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ 3B+SB+G+14 ለቅይጥ አገልገሎት የሚውል ሕንጻ እያስገነባ በመሆኑ ስትራክቸራል ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ 3B+SB+G+14 ለቅይጥ አገልገሎት የሚውል ሕንጻ እያስገነባ ይገኛል:: በመሆኑም ስትራክቸራል ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

የጨረታ ተወዳዳሪ ሥራ ተቋራጭ ሙሉ ሀሳፊነት ወስዶ የሚሰራበት/Supply and Fix/ ወደም የሰው ኃይል የእጅ መሳሪያ እና ማሽነሪ የሚያቀርብበት(labor Based Contract) ስማሰራት ገልጽ ጨረታ ባስሁስት ኢንቨሎፕ(ፖስታ) ጨረታ ስመሳተፍ የምትፈስጉ ተጫራቾች ከጨረታው ሰነድ ጋር፦

  • ደረጃቸው/Category GC-3 ወይም BC-3 እና ከዚያ በላይ ያላቸው፤
  • በዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያስሙ ሕጋዊ ንገድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፤
  • የገብር ከፋይነት መስያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት እና የቲን ቁጥር ማቅረብ አለባቸው፤
  •  በጨረታጡ ስመሳተፍ የሚያስችስ የድጋፍ ማስረጃ ከግብር ዕዳ ነጻ ስለመሆናቸው ክሊራንስ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት ማቅረብ አስባቸው፣
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከግንቦት 3 ቀን 2018ዓም ጀምሮ .ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ (ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ በሚገኘው ከኩርቱ ሕንጻ ፊት ለፊት ጊዜያዊ ፖሊስ ስቴሽን ጀርባ ባለው የማህበሩ ጅምር ህንፃ 4 ፎቅ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ብር) በቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000537291676 ገቢ ያደረጉበትን የባንክ ደረሰኝ ይዘው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰነዱን መውሰድ/መግዛት/ ይችላሉ፤
  • ከተሰጠው ስፔሲፊኬሽን ወይም የቴክኒክ ፍላጎት መግስጫ ውጪ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከውድድር ውጪ ይሆናሉ፤
  • ተጫራቾች የጨረታውን ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከነቫቱ ሞስተሙ ማቅረብ አለባቸው:: ይህ ካልሆነ የቀረበው ዋጋ ከነቫቱ እንደቀረበ ተደርጎ ይወሰዳል፤
  • በጨረታ ሰነዱ ሳይ በዝርዝር የተገስጹ የግንባታ ሥራዎች የማቅረቢያ/ማጠናቀቂያ ጊዜ በውል ስምምነት የሚገልጽ ሆኖ አሸናፊ ድርጅት ያሽነፋቸውን የግንባታ ሥራዎች በተገስጸው ጊዜ የማስረከብ ግዴታ አለበት፤
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ በቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር ስም አዘጋጅተው ስብቻው በፖስታ በማሸግ ከኦሪጂናስ ቴክኒካል ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  • ተጫራቾች የማጠናቀቂያ ሥራውን ዝርዝር ቴክኒካል እና ፋይናንሺስ ሰነድ በመስየት ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ አድርገው በተሰጠው ስፔሲፊኬሽን ላይ በመሙሳትና የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁሉም ገጾች ላደ በማሳረፍ 1 (አንድ) ኦሪጂናል ቴክኒካል እና 1 (አንድ) ኦሪጂናል ፋይናንሺያል እያንዳንዱ በጠቅላላ 1 ኮፒ ፋይናንሺያል እና 1 ኮፒ ቴክኒካል ሽሜሪካን ጊቢ ኩርቱ ሕንጻ ፊት ለፊት ከጊዜያዊ ፖሊስ ስቴሽን ጀርባ አሜሪካን ገቢ ህንፃ 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ 22/9/2018 . ጠዋት2:30 —— 4:30 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤
  • ጨረታው 22/09/2018 . ከጠዋቱ 430 ላይ ታሽጎ 500 ላይ ይከፈታል፤
  • የጨረታው ውጤትም ቴክኒካል ተገምግሞ እንዳስቀ በደብዳቤ/በፋክስ/በስልክ እና በውስጥ ማስታወቂያ በማሳወቅ በመቀጠልም ፋይናንሺያል የሚከፈትበት ጊዜ የሚገለጽ ይሆናል፤
  • ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና (ውል ማስከበሪያ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ያቀረቡት ዋጋ ቢያንስ 90 ቀናት ጸንቶ መቆየት ይኖርበታል፤
  • ማንኛውም ተጫራች በውስ ውስጥ የተካተቱትን ሕጎች ማክበር አለበት፤
  • አክስዮን ማሕበሩ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
  • ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር +251 900 33 34 14 /+251 909 93 11 11ደውሎ ማግኘት ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *