Reporter (May 10, 2026)
ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ087/2018
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ስሚገነባቸዉ ኮንስትራክሽን ስራዎች አገልግሎት የሚዉል ሰሊክትድ ማቴሪያል /ገረገንቲ/ ስገላን እነዶዲ ሳይት በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በገስፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::
ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል ::
የጫረታዉን ሰነድ ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 18, 2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ::
ተጫራቾች የጫረታ ፋይናሻል ሰነዶቻቸዉ በታሸገ ፖስታ እስከ ግንቦት 18, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
ጫረታዉ ግንቦት 18, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት 4:30 ይከፈታል::
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118722174/0911455448 /0929918416/0929040439 ገዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል::
ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር