Reporter (May 10, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን የፎቶን ፤ የጂቲል፤ ሲ–ትራክ ከባድ ተሽከርካሪ ስፔር ፓርት እና ከለመንዳሪ እና ፍላፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የመለዋወጫ እና ከመነዳሬ ፍላፕ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ባምፒስ ምንትዋብ ህንፃ አጠገብ የድሮ(WFP) ናሽናል ትራንስፖርት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ስልክ፡ 0935405102/09-96-017571 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ኤማ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚግኘው ናሽናልትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/ማህበር ስልክ ቁጥር 0915 00 30 24 ግዥ ክፍል ማስገባት ይችላሉ።
ጨረታው ግንቦት 13/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም አዲስ–አበባ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር ቢሮ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 3 ወር ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጨራች የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል።
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል።
- አሸናፊ ንብረቱ ካስረከበ በኋላ ሲ.ፒ.ኦ. ወድያውኑ ይመለስለታል።
ማሳሰቢያ፡–
ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል።
መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ድርጅቱ!
National Transport PLC
+251 115 152 902
Nationaltransportplc@gmail.com
Addis Ababa- Diredawa- Adama