አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 10, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር ለማራ ባንክ 36/2018

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል።

ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት የይዞታው አገልግሎት

የጨረታ መነሻ

ዋጋ ብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ክ/ከተማ

ከተማ

 

ወረዳ

 

ቀበሌ

ቀን

 

ሰዓት

ቦታ

 

1

ማቴዎስ ማጋ ማና

ማቴዎስ ማጋ ማና

ፊጋ

ቦሌ

አዲስ አበባ

08

_

240 ካሬ ሜትር

AA000060801513

መኖሪያ

 

30,228,432.43

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ3፡00 እሰከ 4፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል

2

ሲሳይ ኣስንቆ ከበደ

ሲሳይ ኣስንቆ ከበደ

ቦሌ ፍላሚንጎ

አቃቂ ቃሊቲ

አዲስ አበባ

 

04

 

_

75.59 ካሬ ሜትር

 

AA0000704057141670323

መኖሪያ

(ኮንዶሚንየም)

4,052,295.39

 

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ4፡00_ 5፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል

3

ፀጋዬ ገላና ሀ/ማርያም

ፀጋዬ ገላና ሀ/ማርያም

ወሊሶ

_

ወሊሶ

_

02

200 ካሬ ሜትር

 

W/4155/99

 

መኖሪያ

 

2,883,054.26

 

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ5፡00_ 6፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል

4

መስፍን መንግስቴ ውድነህ

መስፍን መንግስቴ ውድነህ

ባህርዳር

ግንቦት 20

ባህርዳር

_

14

3000 ካሬ ሜትር

 

32541/2010

 

ለኢንዱስትሪ

41,996,341.54

 

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ3፡00 እሰከ 4፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

እታገኘሁ ሁነኛው

ባህርዳር

ጣና

ባህርዳር

_

16

244 ካሬ ሜትር

 

16411/98

መኖሪያ

 

7,745,444.22

 

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ4፡00_ 5፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

5

ምድረ ፈውስ የቅባትና የጥራጥሬ እህሎች ላኪነት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ዶ/ር መላኩ የኔነህ ፈንታ

 

ፍኖተ ሰላም

_

ፍኖተ ሰላም

_

02

622 ካሬ ሜትር

4632/2009

ለድርጅት

45,412,901.88

 

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ5፡00_ 6፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

6

ጥሩ ኤ እርሻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ካሳሁን እውነቴ አለልኝ

 

በላይ ዘለቀ

 

ጣና

ባህርዳር

_

_

6000 ካሬ ሜትር

ባህኢፖ/0062/09

 

ለኢንዱስትሪ

62,133,310.57

 

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ7፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

7

ፀሀይነሽ ሆኔ ኃይሌ

 

ፀሀይነሽ ሆኔ ኃይሌ

 

ደብረታቦር

_

ደብረታቦር

_

01

650 ካሬ ሜትር

8.2/27/898/14

 

መኖሪያ

 

14,994,071.19

 

ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

ማሳሰቢያ

1

ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንከ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.RO) ብቻ በአማራ ባንክ አማ ስም በማሰራት, በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

8

ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡

2

ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡

9

ንብረቱን ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡

3

የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/  ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መከፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ ኢይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል፡፡

10

በባንኩ የብድር ፖሊሲ, መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡

 

4

የሐራጁ አሸናፊ ገዥ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ” ክፍያዎችን የሊዝን ከፍያን ጨምሮ፣ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታከስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው ይከፍላል፡፡

11

የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

 

5

ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ፤የመንጃ ፍቃድ፣ፓስፖርት ወይም  ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስከር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፤ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡

12

በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል፡፡

 

6

ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡

13

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

7

ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል፡፡

14

ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንከ አ.ማ 0115 58 27 64 ወይም 0115 58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

አማራ ባንክ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *