አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /./ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻ) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም .. በአቢሲንያ ባንክ (.) ስም በማሰራት ስጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ስጨረታ ማስከበሪያ በሲ.. ያስያዘጡ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታ ስተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. ወዲያዉ ይመስስላቸዋል።
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ስመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካስ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ስቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመስከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊስ ብድር ስሰጥ ይችላል።
  • የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ /ከተማ፣ ገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንከ . ዋና መስሪያ ቤት 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ነው::
  • ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻ መንገድ ካገኘ ጨታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

.

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት

የቦታው ስፋት በካ.

የባቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

ጨረታው የወጣዉ

1

አቶ አሳዬ ጋሼ

ተበዳሪዉ

የንግድ ሕንፃ

1275

29

አማራ ክልል አዲስ ቅዳም ከተማ

14,637,943.17

ሰኔ 02 ቀን 2018 .

8:30-9:30

9:30-10:00

መጀመሪያ ጊዜ

2

ቤቴ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

/ እየሩስ ጥላሁን

የመኖሪያ ቤት

250

አፄቴ/9860/2015

አማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ /ከተማ

9,382,283.54

ሰኔ 03 ቀን 2018 .

8:30-9:30

9:30-10:00

መጀመሪያ ጊዜ

3

ቤቴ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

/ እየሩስ ጥላሁን

የመኖሪያ ቤት

150

11/1793/2008

አማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ

4,961,956.52

ሰኔ 04 ቀን 2018 .

4:30-5:30

5:30-6:00

መጀመሪያ ጊዜ

4

ቤቴ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

/ ሙሉገበያ ራደዉ

የመኖሪያ ቤት

494.45

የባቤትነት ምዝገባ 04/001/3496 እና የይዞታዉ ቁጥር AM001030602021

አማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ

13,432,116.15

ሰኔ 04 ቀን 2018 .

8:30-9:30

9:30-10:00

መጀመሪያ ጊዜ

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *