አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /./ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻ) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሱትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም .. በአቢሲንያ ባንክ (.) ስም በማሰራት ስጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገስጸስት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካስከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ስጨረታ ማስከበሪያ በሲ.. ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ስተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. ይመስስላቸዋል።
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ስመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካስ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ስቀሪው የሲዝ ክፍያ ገዢው ከሚመስከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ከታች በሰኝጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሰዉ ስሀራጅ የቀረበዉ ንብረት ወደፊት በሚሰራ የመንገድ ስማት ስራ ንብረቱ በምዕራብ 5.29 ሜትር እና በምስራቅ 2.88 ሜትር በአጠቃላይ 72.05 / ያክል መንገድ የሚነካዉ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንፋስ ስልክ ላፍቶ /ከተማ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቅርንጫፍ /ቤት የቀረበዉ መረጃ ያሳያ።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ስሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊስ ብድር ሲሰጥ ይችላል።
  • የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ፣ ገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ . ዋና መስሪያ ቤት 4 ፎቅ ፎርክሎዠር አና ዲት ሲትጌሽን ስጨረታ ባዘጋጀዉ ቢሮ ላይ ነው።
  • ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 1153 እና 011 515 07 . በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት

በዉ የተፈቀደ የይዞታ ስፋት በካ.

የይዞታ ልዩ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

ጨረታ የወጣበት ጊዜ

/ ገነት አበራ ወዳጄ

አቶ ዮሐንስ ደሳ ወልደመድህን

G+2 መኖሪያ ቤት

175

AA0000 81200842

አዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ /ከተማ ወረዳ 12

11,471,566.31

ሰኔ 03 ቀን 2018 .

4:30-5:30

5:30-6:00

መጀመሪያ ጊዜ

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *