አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸጡ በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

1.ተጫራቾች የንብረቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገስጸስት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላሳ ዋጋ በ15 (አስራ ለምስት) ቀናት ሙስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካስከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ስጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ሰባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ስተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመስስላቸዋል።

ተበዳሪው መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ :: ነገር ግን ባይገኝ ሐራጁ በስስበት ይካሄዳል።

የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ስመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ገብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈልበት ከሆነ እንዲሁም ከስም ዝሙጡር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ዘፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመስከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።

ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።

በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ስሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /ሽሸናፊ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ስገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ ሊማ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ B 4ኛ ፎቅ ሳይ ፎርክሎዠርና ዱት ስቲጌሽን ባዘጋጀው የጨረታ ከፍል ውስጥ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-515-11-53 እና 011-515-07-11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ

ሰጪው ስም

የንብረቱ

አይነት እና አገልግሎት

የቤቱ ወለል ስፋት በካ.ሜ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት

አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው

የማካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

1

አቶ አያሌው አክሊሉ አማረ

ሆሴዕ ተረዲንግ ሀውስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መኖሪያ ቤት

 

107

 

ለ/ኩራ 03/49/2/61624/1357/01

አዲስ አበባ ከተማ ለማ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03

7,336,479.10

 

ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም

 

4:30-5፡30

 

5:30-6:00

 

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *